የፖለቲካ ጥናት
ከWikipedia
ይዞታ |
[ለማስተካከል] የሥነ-መንግሥት ታሪክ
[ለማስተካከል] ትርጓሜዎች
- ኃይል የሚባለው የአንድን ፍላጎት በሌሎች ላይ የመጫን ችሎታ ነው።
- ሥልጣን ህግን የማስከበር፣ የሌሎችን ታዛዥነት የማግኘት፣ የማዘዝ፣ እና የመፍረድ ኃይል ነው።
- ህጋዊነት የሚባለው በታወቁና ተቀባይነትን ባገኙ መስፈርቶችና መርሆዎች አማካይነት ኃይልን በመጨበጥ እና በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን አንዱ የመንግሥት ባህርይ ነው።
- መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማውጣት እና የማስከበር ሥልጣን ያለው አካል ነው።