ጎባ
ከWikipedia
ጎባ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በባሌ ዞንና በጎባ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ50,650 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,256 ወንዶችና 26,394 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ34,868 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ7°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
[ለማስተካከል] ምንጮች
- ↑ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ↑ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
ጎባ የሚያምር መልካምድራዊ ግጥታ ሲኖራት;በመንግስተ ግን በቂ ትኩረት አልተሰጣትም::