አኮንካጓ
From Wikipedia
አኮንካጓ | |
---|---|
አኮንካጓ በጃንዩዌሪ፣ 2005 እ.ኤ.አ. |
|
ከፍታ | 6,962 ሜ |
ሐገር ወይም ክልል | ከሜንዶዛ፣ አርጀንቲና 112 ኪሜ ርቀት |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | አንዴስ |
አቀማመጥ | 32°39′ ደቡብ ኬክሮስ እና 70°00′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | 1897 እ.ኤ.አ. በዙብሪገን |
ቀላሉ መውጫ | ስሜን |
አኮንካጓ በሜንዶዛ ክፍለ ሃገር አርጀንቲና የሚገኝ በከፍታ ከአለም 2ኛ ደረጃውን የያዘ ተራራ ነው።