ቀጭኔ
From Wikipedia
ቀጭኔ በአፍሪካ የሚኖር ባለሙሉ ቁጥር ጣት ጡት አጥቢ አራዊት ሲሆን በምድር ከሚገኙ እንሰሳት በርዝማኔ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዞ ይገኛል። ወንዱ ከ 4.4 እስከ 5.5 ሜትር ርዝማኔና 1,360 ኪሎግራም ክብደት ያስመዘግባል። እስካሁን በሪኮርድ የተያዘው የ 5.87ሜና የ2000ኪ.ግ ቀጭኔ ነው።[2] ሴቶቹ በጥቁቱ አነስ ብለው ይታያሉ።
Cookie Policy Terms and Conditions >