ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
From Wikipedia
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች (የድሮ ክልሎች 7,8,9,10,11) በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። 112,727 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በ1999 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 12,132,000 ነው። የክልሉ ዋና ከተማ አዋሳ ሲሆን ሌሎች ትልቅ ከተማዎች አርባ ምንጭ, ወንዶ, ዲላ, ይርጋለም, ዎራቤ, ሶዶ, ቦንጋ እና ሚዛን ተፈሪ ናቸው።
[ለማስተካከል] በደቡብ የሚገኙ ብሔሮች
ይህ ዝርዝር የተሟላ አይደለም
- አላባ
- ጉራጌ
- ሐዲያ
- ሐመር
- ከፊቾ
- ከምባታ
- ሙርሲ
- ሲዳማ
- ስልጤ
- ሱርማ
- ወላይታ