በልግራድ
ከWikipedia
በልግራድ (Београд) የሰርቢያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,717,800 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,285,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 44°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 20°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።