ሰርቢያ
ከWikipedia
|
|||||
![]() |
|||||
ዋና ከተማ | በልግራድ |
||||
ብሔራዊ ቋንቋ(ዎች) | ሰርብኛ | ||||
መሪዎች ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ቦሪስ ታዲች ቮይስላቭ ኮሽቱኒጻ |
||||
የነጻነት ቀን | 1807 ዓ.ም. | ||||
የመሬት ስፋት (ካሬ ኪ.ሜ.) |
88,361 (ከዓለም 113ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት (በ2002) |
9,396,411 (ከዓለም 94ኛ) | ||||
የገንዘብ ስም | ዲናር | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | ||||
የስልክ መግቢያ | +381 |
ሰርቢያ (ሰርብና: Србија / Srbija)፣ በይፋ የሰርቢያ ሬፑብሊክ (ሰርብኛ፦ Република Србија / Republika Srbija) በደቡብ-ምሥራቅ አውሮጳ የሚገኝ አገር ነው።
[ለማስተካከል] ኮሶቮ
በ2000 ዓ.ም. ኮሶቮ የሚባል ክፍላገር ነጻነቱን አዋጀ። ይህ አድራጎት በብዙ አገሮች ቢቀበልም በሌሎች አገሮች ግን አልተቀበለም። በተለይ ሰርቢያና ሩሲያ አልተቀበለም።
በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
ምሥራቃዊ አውሮፓ - ቤላሩስ|ቡልጋሪያ|ሞልዶቫ|ሮማንያ|ሩሲያ|ዩክሬን |