ኤቨረስት ተራራ
From Wikipedia
ኤቨረስት ተራራ | |
---|---|
ኤቨረስት ከካላ ፓታር ከኔፓል ሲታይ |
|
ከፍታ | 8,848 ሜትር (29,028 feet) ደረጃ 1ኛ |
ሐገር ወይም ክልል | ኔፓልና ቻይና (ቲቤት) |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ኩምቡ ሂማል |
አቀማመጥ | 27°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 86°55′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | ሜይ 29, 1953 እ.ኤ.አ.፣ በኤድሙንድ ሂለሪና ተንዚንግ ኖርጌይ |
ቀላሉ መውጫ | ደቡብ አቀበት (ኔፓል) |
የኤቨረስት ተራራ በከፍታ ከአለም አንደና ደረጃውን የያዘው ተራራ ሲሆን በሂማላያ የተራሮች ሰንሰለት የሚገኝ ኔፓልና ቻይና የሚጋሩት ተራራ ነው።