Cookie Policy Terms and Conditions >
የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ በጊዛ ሜዳ ግብጽ (ካይሮ አጠገብ) የሚገኝ ታላቅና ጥንታዊ ሐውልት ነው። የእስፊንክስ ቅርጽ የአንበሣ ገላ እና ሰብዓዊ ራስ አለው። ክ.በ. 2700 ዓመታት ገደማ እንደ ተሠራ ይታመናል።
መደብ: ታሪክ