Wikipedia:Bots
From Wikipedia
Bot (ቦት) ማለት ዊኪፔድያ ማዘጋጀት የሚችል ሰው ሰራሽ የመኪናነት መርሃ ገብር ነው። ብዙ ጊዜ የሚፈጅ ሥራ ለመፈጸም ይመቻሉ። አብዛኛው ቦት የሚያደርገው ከሌሎቹ ቋንቋዎች ጋራ ማያያዣ መፍጠር ነው።
የቦት ለውጥ በቅርብ ለውጦች መሃል እንደ ጎርፍ ስለሚታይ የቦት ማመልከቻ ይሰጣቸዋል። በዚህ ማመልከቻ ተጠቃሚ ካልፈለገ በስተቀር የቦት ለውጦች አኡታዩም። የቦት ለውጦች ከቅርብ ለውጦች ጋራ ለማየት 'bots ይታዩ' የሚለውን ይጫኑ።
ቦት ለመፍጠር የሚቻልበት ዘዴ ለመረዳት Python Wikipedia Robot Framework ("pywikipediabot") ያንብቡ።
[ለማስተካከል] ያሁኑ ቦቶች
የሚከተሉ ቦቶች የቦት ማመልከቻ አላቸው።
ደግሞ Special:Listusers/bot በቀጥታ የቦት ሁኔታ ያላቸው ሁሳቦች ያሳያል።
- AmaraBot, (contributions), used by Amharic wikipedia User:Codex Sinaiticus (talk). Interwikis
- Escarbot (contributions), owned by French Wikipedia User:Vargenau ((talk)). interwiki.
- JAnDbot (contributions), owned by Czech Wikipedia User:JanD (talk). interwiki.
- MediaWiki default (contributions), used by MediaWiki to update and replace interface components.
- RCBot, (contributions), used by Commons User:Richie (talk). inactive, testing for commons
- Thijs!bot, (contributions), used by Dutch wikipedia User:Thijs! (talk). Interwikis
- TXiKiBoT, (contributions), used by Basque wikipedia User:TXiKi (talk). Interwikis
[ለማስተካከል] የቦት ፈቃድና ጥያቄ
የቦት ፈቃድ ለማግኘት በውይይት ገጽ ይጠይቁ። ደግሞ ቦት ለማድረግ የሚችል ሥራ ቢያውቁ በዚያ ይጠይቁ።