የባህል ጥናት ሌላ ስሙ ሶሲዮሎጂ ሲሆን በዚህም ውስጥ አንትሮፖሎጂ ወይም የሰው ልጅ ጥናት አለ።
'ሶሲዮሎጂ' (ፈረንሳይኛ፦ sociologie /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በፈረንሳያዊው ፈላስፋ ኦጉስት ኮምፕት በ1846 ዓ.ም. ከሮማይስጥ socius /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ) እና ከግሪክ λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ።