ስኮፕዬ
From Wikipedia
ስኮፕዬ የመቄዶኒያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 587,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 452,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 42°0′ ሰሜን ኬክሮስ እና 21°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
Cookie Policy Terms and Conditions >