ሶማልኛ
ከWikipedia
ሶማልኛ ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙ አገሮች፥ በኢትዮጵያ፥ ጅቡቲ፥ ሶማሌና ኬንያ፥ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተናጋሪዎች አሉት።
በ1964፥ በዚአድ ባሬ መንግስት አነሳሽነት፥ ለመጀመሪያ ግዜ በላቲን ፊደል መጻፍ ጀመረ።
ቃሉ | ትርጉም | አነባብ | |
---|---|---|---|
ሰማይ | cir-ka | ||
ውሃ | biyo-ha | ||
እሳት | dab-ka | ||
ወንድ | rag-ga | ||
ሴት | dumar-ka | ||
መብላት | cunaya | ||
መጠጣት | cabaya | ||
ትልቅ | dheer | ||
ትንሽ | yar | ||
ሌሊት | habeen-ka | ||
ቀን | maalin-ta |
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |