ኦሮሚያ ክልል
ከWikipedia
የኦሮሚያ ክልል ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። 353,632 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሸፍን በ2002 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ ወደ 24 ሚሊዮን ይገመታል። ክልሉ ከኢትዮጵያ በስፋትም በሕዝብ ብዛትም ትልቅነት አንደኛ ነው። ዋና ከተማው አዲስ አበባ ነው።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |