ካሹብኛ
From Wikipedia
ካሹብኛ (kaszëbsczi jãzëk, pòmòrsczi jãzëk, kaszëbskò-słowińskô mòwa) በፖላንድ በ50,000 ሰዎች የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው።
በጥንት ከተናገረው ፖመራንኛ ወጥቶ ከፖላንድኛ በጣም ቢለይም በፖላንድ ውስጥ እንደ ራሱ ቋንቋ ከቅርብ በፊት አልተቆጠረም።
በካሹብኛ መጀመርያ የተጻፉት ሰነዶች ከ1600 ዓ.ም. አካባቢ ናቸው። የዛሬው አጻጻፍ በ1871 ዓ.ም. ቀረበ።