አዶልፍ ሂትለር
From Wikipedia
Adolf Hitler | |
የተወለዱበት ቀን | ሚያዝያ 13 1881 |
ያረፉበት ቀን | ሚያዝያ 22 1937 |
ፓርቲ | ብሔራዊ ሶሻሊስት ጀርመን ሰራተኞች ፓርቲ |
ዋና ማዕረጎች |
|
አዶልፍ ሂትለር (ጀርመንኛ: Adolf Hitler) እ.አ.አ. ከ1933 ጀምሮ የጀርመን ቻንስለር እንዲሁም ከ1934 ጀምሮ ደግሞ የጀርመን መሪም (Führer) ጭምር የነበረ ሰው ነው።
[ለማስተካከል] ሕይወት
ሂትለር በሚያዝያ 13 ቀን 1881 ዓ.ም. (20 አፕሪይል 1889 እ.ኤ.አ.) በዛሬይቷ ኦስትሪያ ተወለደ። በሚያዝያ 22 ቀን 1937 ዓ.ም. (30 አፕሪይል 1945 እ.ኤ.አ.) በርሊን ውስጥ ከአንድ ቀን በፊት ካገባት ሚስቱ ጋር የራሱን ህይወት አጠፋ።