ኢየሱስ
From Wikipedia
ኢየሱስ (ዕብራይስጥ: ישוע ፣ የሹዓ) በትምህርቶቹና በሕይወቱ የክርስትና ሃይማኖት የጀመረ ነው። ብዙ ጊዜ ክርስቶስ በሚለው ስም ሲባል ይህ ስም የወጣ ከግሪክ ቋንቋ Χριστός ነውና ይህም መሢሕ (ከዕብራይስጥ ማሺያሕ ወይም 'የተቀባ') በመተርጎም ነበር።
[ለማስተካከል] ተጨማሪ ማጣቀሻዎች:-
- ስለ ኢየሱስ የበለጠ ለማወቅ "ኢየሱስ ዶት ኮም" የተባለ ድረገጽን ይጎብኙ
እየሱሰ በብዙ የክርስትና ህይማኖቶች፤ አምላክ እና ፍጣሪ ነው ተብሎ ይታመናል.